ፍልስጥኤማዊው ተማሪ ‘በማህበራዊ ሚዲያው ባሉ ፅሁፎች’ አሜሪካ እንዳይገባ ታገደ

በአስራዎቹ እድሜ የሚገኘው ፍልስጥኤማዊ ተማሪ ባለሥልጣናት ስልኩን ከፈተሹ በኋላ ቪዛው እንደተሰረዘበት ለሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።