እምንቦጭን የማረሙ ዘመቻ የአንድ ሰሞን ይሆን?

የጣና ሐይቅን 50 ሺህ ሄክታር  የሚሆን የውኃ አካል የሸፈነው እምቦጭ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኘው እና በኢትዮጵያ በሁለተኛነቱ የሚታወቀውን የአባያ ሐይቅንም እንዲሁ መውረሩ ተሰምቷል። አረሙ የአባይ ወንዝንም አዳርሷል። እምቦጭን የማስወገዱ የአንድ ሰሞኑ የማፅዳት ዘመቻ አሁን የረገበ መስሏል።…