2011 ዓ.ም ተደጋጋሚ ግጭቶች፣ የዝርፊያና የሌብነት ፈተናዎች ነዋሪዎችን ያሰቃየበት ዓመት ነበር

እያገባደድነው ያለነው 2011 ዓ.ም ተደጋጋሚ ግጭቶች፣ የዝርፊያና የሌብነት ፈተናዎች ነዋሪዎችን ያሰቃየበት ዓመት ነበር፡፡ ከቡራዮው ጥቃት ጀምሮ በሌሎችም ቦታዎች ፖሊስ በፍጥነት ተንቀሳቅሶ አደጋው አለመቀነሱ እየተጠቀሰ ተተችቷል፡፡በተለያዩ ቦታዎች ግጭቶች ሲቀሰቀሱና ፀጥታ በሚደፈርስበት ጊዜ ፖሊስ ፈጥኖ አልደረሰም ተብሎ የሚታማበት ዓመት ሆኗል፡፡ Sheger FM