ከአምስት ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና አለአግባብ የተሰራ ነው – የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ

VOA : በኢትዮጵያ የብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ሂደቱ ችግር ስላለው እርምት እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠየቀ።ቢሮው እንደሚገልፀው “መጠኑ ቢለያይም ኦሮሚያን ጨምሮ በ አራት ክልሎች፤ 45 ትምህርት ቤቶች ውስጥ። ከአምስት ሺህ በላይ /5,000/ ተማሪዎች ፈተና አለአግባብ የተሰራ ነው ብሉዋል፤ የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶ ለአሜሪካ ድምጽ እንደ ገለጹት ቅሬታውን ቀደም ብለው ለብሔራዊ ፈተናዎች የኤጄንሲ በያሳውቁም የእርምት እርምጃ አልተወሰደም ብለዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።