በሶማሌና በኦሮሚያ ክልል የውይይት መድረክ ላይ ምን ተነሳ?

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል አጎራባች ቀበሌዎች በተፈጠሩ ግጭቶች የብዙዎች ህይወት ተቀጥፏል፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችም ተፈናቅለዋል።በሁለቱ ክልሎች ያለው ሁኔታ የተረጋጋ ሲሆን የሁለቱንም ህዝብ ግንኙነት ለማሸጋገር እየሰሩም እንደሆነ ከሰሞኑ የክልሉ መሪዎች ተናግረዋል።…