የባልደራስ የአውሮጳ መድረክ አዘጋጆች ነን የሚሉ ኢትዮጵያውያን ወቀሳ

የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት የተባለው ስብስብ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ ለገሠ የሚገኙባቸውን እነዚህኑ መድረኮች «የተደራጁ ኃይሎች»ያሏቸው እንደሚረብሹ ለአዘጋጆቹ ማስጠንቀቂያዎች ልከዋል።የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሠራተኞች ሲሉ የገለጹዋቸው በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች «የባልደራስ አባላት መድረክ ሊሰጣቸው አይገባም በማለት ጽፈዋል»ሲሉም ወቅሰዋል።…