“አባሎቻችንና ደጋፊዎቻችን ታፍሰው ታሰሩብን” – አብን

“አባሎቻችንና ደጋፊዎቻችን ታፍሰው ታሰሩብን” ሲል የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/ አቤቱታ አሰምቷል።