የደቡብ ክልልን ጉዳይ ጥናት ያካሄደው ገለልተኛ ቡድን መግለጫ

በደቡብ ክልል ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የተሻለው አማራጭ አሁን ባለው አንድነት መቀጠል መሆኑን ለአለፉት ሰባት ወራት ጥናት ያካሄደው ገለልተኛ ቡድን አጥኝ አስታወቀ።…