መፈንቅለ ስልጣን ተደረገብኝ ሲሉ የነበረው የድሬዳዋ ከንቲባ ከስልጣን ተነሱ

የድሬዳዋ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ከ3 ወራት በፊት በምክትል ከንቲባነት ተሾመው የነበሩትን አቶ መሀዲ ጌሪን በማንሳት አዲስ ምክትል ከንቲባ ከተማይቱን እንዲያስተዳድሩ ሰይሟል። አዲሱ ተሿሚ አቶ አህመድ ቡህ ናቸው።የከተማው መስተዳደር አፈጉባዬ የነበሩትን አብደላ አሕመድ አውርዶ በ ፋጡማ ሙስጠፋ ተክቷል ። ባለፈው ሳምንት የድሬዳዋ ከንቲባና አፈጉባዬ በስልጣናችን ላይ መፈንቅለ መንግስት ተካሄደብን ሲሉ እንደነበር ይታወሳል።

Image

Image

DireDawa city admin Council replaces D.Mayor Mehadi Gire (1st pic, right), by Ahmed Buh (2nd pic). It also replaced its speaker Abdella Ahmed by Fetum Mustafa (Mss). Mehadi recently claimed “a failed coup attempt” against him. But the Council said both have “resigned”