የቤተ-ክርስትያን ቃጠሎ በሀገረ ሠላም   

“በሲዳማ ሀገረ ሠላም አካባቢ የሚገኙት ዶያ ሚካኤል፣ ገሳባ ገብረክርስቶስ እና ጭሮኔ አማኑኤል የተባሉት ሦስት አብያተ ክርስትያናት ላይ ቃጠሎ ደርሷል። አብያተ ክርስትያናቱ እንዳይቃጠሉ ሲከላከሉ ከነበሩ ምዕመናን መካከልም የሞቱ ይሁንና ይህን መረጃ በእርግጠኝነት ለማጣራት ቦታዉ ላይ መሄድ ይጠበቅብናል”…