የሱዳን አማጺ መሪ አዲስ አበባ ላይ እየተደረገ ካለ ድርድር ተይዘው ሊባረሩ እንደነበር ተነገረ

የሱዳን አማጺ መሪ አዲስ አበባ ላይ እየተደረገ ካለ ድርድር ተይዘው ሊባረሩ እንደነበር ተነገረ። በዳርፉር ዋነኛው አማጺ ቡድን የሆነው የፍትህና እኩልነት እንቅስቃሴ መሪ የሆኑት ጂብሪል ኢብራሂም በአፍሪካ ሕብረት ጣልቃ ገብነት ለሱዳን መንግሥት ተላልፎ ከመሰጠት ድነዋል ተብሏል።…