ቴዲ አፍሮና ደራርቱ ቱሉ በዲሲ ተሸለሙ

Image

በታላቁ የ አፍሪካውያን ሩጫ በዲሲ አዘጋጅ የሆነው ኮሚቴ ቴዲ አፍሮንና ደራርቱ ቱሉን መሸለሙን ከዋሽንግቶን ዲሲ ተሰማ።

Image

 

አትሌት ደራርቱ ቱሉ ከኦሎምፒክ ሜዳሊያዎችን በማሸነፍ ከአፍሪካ ቀደምት ተብላ የተሸለመች ሲሆን አትሌት ደራርቱ በተወዳደረችባቸው ሩጫዎች ሰላሳ አምስት ወርቅ አስራ ሁለት ብርና አስራ አምስት የነሃስ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች። ይህ ደግሞ አትሌት ደራርቱን ከ አፍሪካ ብቸኛና የመጀመሪያዋ የሜዷሊያዎች አሸናፊ አድርጓታል ። ኮሚቴው ለዚህ ላበረከተችው አስታውጾ ውቅናና ሽልማት ሰጥቷታል።

Image

ሌላኛው ተሸላሚ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ሲሆን ምርጥ የ አፍሪካ ሙዚቀኛና ወጣቶችን ለበጎ ምግባር በሙዚቃው መልእክት በመቅረጽ እንዲሁም ለ አፍሪካውያን ያደረገው በጎ ተግባርና የተሳካ እንቅስቃሴ እውቅናና ሽልማት ተሰጥቶታል።

Image