የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ጠራ።

ለሁሉም የሚዲያ አካላት የተላለፈ ጥሪ !

ጋዜጣዊ መግለጫ

✔ ጥሪ ያስተላለፈው ፦ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት

✔ ቀን፦ ረብዕ ሐምሌ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ፤ ጠዋት 4: 30

✔ ቦታ ፦ በፅ/ቤት፣ አድራሻ ፦ጊዮርጊስ፣ ከምኒልክ አደባባይ ከፍ ብሎ ከሚገኘው ሶር አምባ ሆቴል ፊት ለፊት

መግለጫ የሚሰጥባቸው ዋና-ዋና ጉዳይ

☞ በሽብር ስለተከሰሱት የህሊና እስረኞችና ሰለታሠሩበት አስከፊ ሁኔታ ፤

☞ ተሞከረ ስለተባለው “መፈንቅለ መንግሥት” እና ባለአደራው ምክር ቤት በባህርዳር ሰኔ 15 እና 16 በባህር ዳር ስለነበረው ህዝባዊ ስብሰባዎች ፤

☞ አቶ ኤርሚያስ ለገሠ የባለአደራው ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሆኖ ስለመመረጡ ፤

☞ በአዲስ አበባና ኦሮሚያ በንፁሃን ላይ በቅንጅት አየተፈፀሙ ስለሚገኙት ህገ ወጥ የእስር ዘመቻዎችና ሌሎችም ጉዳዮች ፤

ለበለጠ መረጃ

-0930 59 44 88
-0912 07 49 70
-0913 74 17 52


► መረጃ ፎረም - JOIN US