የነፃነት ቀን – ውቢት አሜሪካ

የነፃነት አዋጅ ከተነገረበት ከሰኔ 29/1768 ዓ.ም. እስከ ዛሬ ልክ 243 ዓመት ሆነ። ይህ የዩናይትድ ስቴትስ ነፃ መንግሥት ዕድሜ ነው።