አብን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከ100 በላይ አባላቶቼ ታስረዋል አለ

ከቅዳሜ ሰኔ 15 ወዲህ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ብቻ ከ100 በላይ አባላቶቼ ታስረውብኛል ሲል አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ለቢቢሲ ተናገረ።