በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ከ100 በላይ የኦነግ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ፈቱ

በምዕራብ ጉጂ ዞን ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ማህበረሰቡ የተቀላቀሉ የቀድሞ የኦነግ ጦር አባላት የሠሩት ወንጀል ካለ ተጣርቶ ለሕግ እንደሚቀርቡ የዞኑ አስተዳዳሪ ለቢቢሲ ተናገሩ።…