ሎዛ አበራ፡ «የኔ ትውልድ ታሪክ እንደሚሠራ ትልቅ እምነት አለኝ»

ኳስ ማንቀርቀብ ብቻ አይደለም፤ ተክናበታለች። ከሀገር ውስጥ ቡድኖች አልፋ አውሮጳ ባሉ የእግር ኳስ ክለቦች ዓይን ውስጥ ገብታለች። ሕልሟ የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ቡድን በአህጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰንደቁ ከፍ ብሎ እንዲያውለበልብ ነው።…