በሂማሊያ ተራራ ላይ የጠፉት 8 ተራራ ወጪዎች እየተፈለጉ ነው

ቡድኑ አራት የእንግሊዝ ዜጎች ያሉበት ሲሆን ተራራውን እየወጡ የነበሩት ልምድ ባለው ተራራ ወጪ ማርቲን ሞራን እየተመሩ ነበር።