ፊቼ ጫምበላላ በዓል በሐዋሳ

የሐገር ሽማግሌዎች በበዓሉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የሲዳማ ዞን የክልል መስተዳድርነት ሥልጣን እንዲኖረዉ ከዚሕ ቀደም የተወሰነዉ ገቢር እንዲሆን ጠይቀዋል።ባለፈው ዓመት የፊቼ – ጫምባላላ በዓል ሲከበር  በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ሕይወትና ንብረት ጠፍቶ ነበር…