“ቤቶች ከመፍረሳቸው በፊት ዜጎች መጠለያ የማግኘት መብታቸው መከበር አለበት” ባለአደራ ምክር ቤት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ “ህገወጥ ቤቶችን” ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደሚያፈርስ መግለፁን ተከትሎ የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ እንቅስቃሴውን ኮንኖታል።…