በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አምስት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ከአንድ ተማሪ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አምስት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ሆነው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያ የህዝብ ግንኙነት ክፍል አስተባባሪ ኢንስፔክተር ጎበዜ ይርሳው ለኢሳት እንደገለጹት በግንቦት 16ቱ ግድያ የተጠረጠሩትና በድንጋይ ውርወራው እንዳሉበት የተደረሰባቸው አምስቱ ተማሪዎች ላይ ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ነው። ተማሪውን ለግድያ ያበቃው ምክንያትንም በተመለከተ ምርመራ …

The post በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ አምስት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር appeared first on ESAT Amharic.