ሳዑዲ ለኢትዮጵያውያን የሰጠችውን ቪዛ ሰረዘች

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 18/2011)ሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገሯ ለስራ ለሚገቡ ኢትዮጵያውያን የሰጠችውን ቪዛ መሰረዟን አስታወቀች። የሳዑዲ አረቢያ የስራና ሰራተኞች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቪዛው የተሰረዘው ከኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በስራ ቅጥር ላይ ስምምነት ባለመደረሱ ነው። ከረመዳን ጾም መግባት አስቀድሞ ሳዑዲ አረቢያ መድረስ ያለባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ስምምነት ባለመደረሱ ምክንያት መቅረታቸው ታውቋል። ሳዑዲ አረቢያ በቅጥር ጉዳይ ከኢትዮጵያ …

The post ሳዑዲ ለኢትዮጵያውያን የሰጠችውን ቪዛ ሰረዘች appeared first on ESAT Amharic.