የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስራ ለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 14/2011)የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን /ኢቢሲ / ዋና ሥራ አስፈጻሚ  አቶ ስዩም መኮንን ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ለድርጅቱ ሰራተኞች አሳወቁ ። ዶክተር ንጉሴ ምትኩ ሊተኳዋቸው እንደሚችሉ የኢሳት ምንጮች ተናገሩ   ። ከ2008 ዓም ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሸን (ኢቢሲ) ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ሥዩም መኮንን በትላንትናው እለት  ግንቦት 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ለድርጀቱ ሠራተኞች …

The post የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስራ ለቀቁ appeared first on ESAT Amharic.