የቀድሞ የደህንነት እና ስለላ ባለሥልጣናት ጉዳይ

የቀድሞ የደህንነት እና ስለላ ባለሥልጣናት ጉዳይ መታየት ቀጥሏል። በዛሬው ዕለትም የፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት ከትናንት የቀጠለውን በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ 26 የዘርፉን ባለሥልጣናት ክስ ተመልክቷል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE