ባዶ እግር ፡-ግሪካዊያንን “ያስደመመው” የኢትዮጵያዊያን ትያትር

የመናገር ነጻነትን ጨምሮ ስለ በርካታ ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ 

መብት ጽንሰ-ሀሳቦች ለዓለም ካስተማሩ ፈላስፎች መካከል አንዱ የሆነውን፣የሶቅራጠስ ታሪክ የሚዘክር ቲያትር በበብሄራዊ ቲያትር በመታየት ላይ ይገኛል፡፡…