የኢትዮ-ኤርትራ የየብስ መገናኛ መዘጋት

አሁን የተዘጉት መስመሮች ካለፈዉ መስከረም ጀምሮ ሲከፈቱ፣ ሁለቱ ሐገራት በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ዜጋቸዉን የፈጀዉን ጦርነትና ጠብ ለማስወገድ ያደረጉት ሥምምነት  አብነት ተደርጎ ነበር…