የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት: አምስት የመምሪያ እና የድርጅት ሓላፊዎች ዝውውር አደረገ

ታውኮ የነበረው የቅዱስ ፓትርያርኩ እና የብፁዕ ዋና ሥ/አስኪያጁ መግባባት ማሳያ ተደርጓል፤ መጋቤ ሰላም ሰሎሞን ቶልቻ፣ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ዋና ሓላፊ ኾኑ፤ ውጤታማዋ የሒሳብና በጀት መምሪያ ሓላፊ ወ/ሮ ጽጌሬዳ ዓለሙ የኪራይ ቤቶች ቁጥጥር ኾኑ፤ ወደ ውጭ ጉዳይ የተዛወሩት መ/ር ዳንኤል፣ የቴቪ ጣቢያውን በጊዜያዊነት እየመሩት ይቆያሉ፤ የድርጅቱ ቦርድ፣ በወር ጊዜ ውስጥ ባለሞያ ሥ/አስኪያጅ ለቴቪ ጣቢያው …