ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም የመጀመሪያ ምዕራፍ መረቁ

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም የመጀመሪያ ምዕራፍ መረቁ። ከነቀምቴና ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተወከሉ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።…