የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ ሊፀድቅ ነው

የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅ እንዲጸድቅ ወሰነ።ረቂቅ አዋጁ በምኒስትሮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲቀርብ ተወስኗል።…