የአውሮጳ መሪዎች ስብሰባ በጋራ መከላከያ ላይ

[addtoany]

የ27ቱ የአውሮጳ ሕብረት አገሮች መሪዎች፤ ትናንት ብራስልስ ተሰብስበው በአውሮጳ ሕብረት የጋራ መከላከያ ግንባታ ላይ በጥልቀት ተወያይተዋል።