የፈረሰው የደጃዝማች ዐምዴ አበራ ቤት ጠባቂ ምን ይላል?

በአዲስ አበባ በቅርስነት ከተመዘገቡ 440 ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነው የደጅ አዝማች ዐምዴ አበራ መኖሪያ ቤት በቅርቡ የማፍረስ ተግባር ተፈፅሞበታል፤ ቤቱ የ90 ዓመት እድሜ ያለው ሲሆን በአዲስ አበባ ከታነፁ ግንባር ቀደም መኖሪያ ቤቶች አንዱ እንደሆነ ይነገርለታል።…