የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር ዛሬ ዓርብ የሃገሪቱን ፓርላማ በትነው በሚቀጥለው ወር ምርጫ እንዲደረግ አዘዋል።
ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ከሳምንት በፊት መተማመኛ ድምጽ በማጣታቸውና ባለፈው ወር የገንዘብ ምኒስትራቸውን ማባረራቸውን ተከትሉ፣ በሶስት ፓርቲዎች ጥምር ያቋቋሙት መንግስት ፈርሷል።
የዋና ዋና ፓርቲ መሪዎች እአአ በመጪው የካቲት 23 የፓርላማ ምርጫ እንዲደረግ ስምምነ…