በግለሰብም ሆነ በማኅበረሰብ መካከል ግጭት ፀብን ለማርገብ፣ ብሎም ሰላምን ለማስፈን ሽምግልና ኢትዮጵያ ውስጥ በየማኅበረሰቡ የረዥም ዘመናት ማኅበራዊ እሴት ሆኖ ቆይቷል። በአሁኑ ጊዜ ግን በአመዛኙ ይህ ማኅበራዊ እሴት የቀድሞ ክብሩን እያጣ፣ ወግ ያለው የማረጋጋት ሚናውም እየደበዘዘ መምጣቱን ብዙዎች በማንሳት ይተቻሉ።…