ወደ ውጪ ትሄዳላችሁ በሚል በኤጄንሲ የሚጭበረበሩ ሰዎች ጉዳይ

ወደ ውጪ አገራት ለስራ እንልካለን በሚል በህጋዊ መንገድ ፍቃድ አውጥተው በሚሰሩ ኤጄንሲዎች የተጭበረበሩ ሰዎች በደላቸዉን ይፋ እየተናገሩ ነዉ። ዶቼ ቬለ በተለያዩ ስፍራ የሚኖሩና ተጭበርብረናል ሰዎች እንዳነጋገረዉ፤ የኤጀንሲዎቹ ሰለባ ነን ሲሉ ተናግረዋል።…