ደቡብ ሱዳን በኮሌራ ወረርሽኝ እየተጠቃች ነው

በደቡብ ሱዳን ሰሜናዊ ክፍል የኮሌራ ወረርሽኝ በፍጥነት በመዛመት ላይ መሆኑን በሃገሪቱ የሚገኙ የረድኤት ሠራተኞች አስታውቀዋል።

የላይኛው የናይል ክልል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ ወር ውስጥ ቢያንስ 737 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ባወጣው መግለጫ ታውቋል።

በአንድ ወቅት የንግድ ማዕከል በነበረችውና አሁን ግን ወደ ፍልሰተኞች ከተማነት በተቀየረችው ማላካል ወ…