ጠ/ሚኒስትሩ የዶ/ር ደብረጽዮንን ጥያቄ ውድቅ አደረጉ

•  የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ከሥልጣን እንዲነሱ ተጠይቆ ነበርለወራት በዘለቀ ውዝግብ ውስጥ የሚማስኑት የህወሓት አመራሮች ትላንት በአዲስ አበባ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ከሌሎች የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በትግራይ ውስጥ ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡  በህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬ…