የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎች አጀንዳዎችን ለሔራዊ የምክክር ኮሚሽን አስረከበ

7 አባላት ያሉትና አዲስ ሥራ አስፈፃሚ በቅርቡ የመረጠው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ቢታዩ በሚል በጠቅላላ ጉባኤ ያፀደቃቸውን ልዩ ልዩ አጀንዳዎች ለብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ አስረክቧል።…