የህወሓት አመራሮች መከፋፈል እየተባባሰ በመምጣቱ፣የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ላለፉት ሦስት ቀናት “ታሽጓል” የሚል ጽሑፍ ተለጥፎበታል። ሁለቱም ቡድኖች “የየራሳቸው ከንቲባ ሾመዋል” በሚል እርስ በእርስ እየተወቃቀሱ ነው። ሁለቱም ለከተማዋ ከንቲባ ሾመዋል።
…