በምሥራቅ ወለጋ የደኅንነት ስጋት አለብን ያሉ ነዋሪዎች መሳሪያቸውን እንዲፈቱ መደረጋቸውን ተናገሩ

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የደኅንነት ስጋት አለብን ያሉ የአማራ ተወላጆች በመንግሥት ይሁንታ የታጠቅነውን ሕጋዊ የጦር መሳሪያ እንድንፈታ ተደረግን ሲሉ ተናገሩ።…