ስክነትና መደማመጥ ከጎደለው ፖለቲካ መላቀቅ የግድ ነው

ስክነትና መደማመጥ ከጎደለው ፖለቲካ መላቀቅ የግድ ነው

በአስረስ ስንሻው
ኢትዮጵያ የሁላችንም የጋራ ቤት ነች ስንል ምክንያት አለው፡፡ ሁላችንም እንደ አበርክቶአችን በፍትሐዊነት የምንኖርባት አገር ስትኖር ለጥላቻና ለመጠፋፋት የሚያበቃ ምክንያት አይኖርም፡፡ በየቦታው እንደምናስተውለው ዓይነት…