አልሸባብ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ሥጋት እንዳይሆን “በየትኛውም ሁኔታ አሸባሪ ቡድኑን የማዳከም ሥራ የሚቀጥል ይሆናል” ሲል ኢትዮጵያ መንግሥስት አስታወቀ። ኢትዮጵያና ሶማሊያ “የማይነጣጠሉ ሕዝቦች እንደመሆናቸው ጊዜያዊ ችግሮችን የመባባስ ፍላጎት የለንም” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ ላይ ተናግረዋል።…