በአሙሩ ወረዳ የታሰሩ ከመቶ በላይ ሰዎች ባለፉት ሰባት ወራት ፍርድ ቤት አልቀረቡም

ከሰባት ወራት በላይ በሆሮ ጉደሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ የታሰሩ ከ100 በላይ ሰዎች እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው ተሰማ። በአሙሩ ወረዳ ኦቦራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የታሰሩ እነዚህ ሰዎች ልጆቻቹ በአካባቢው ከሚንቀሳቀሱ ታጠቂዎች ጋር ተቀላቅለዋል ተብለው መታሰራቸውን ያነጋገርናቸው የታሳሪ በተሰቦች ለDW ተናግረዋል፡፡…