ዛሬ ሕዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የተሰየመው ችሎት ከተከሳሾች መካከል አራቱ በሕመም ምክንያት ባለመቅረባቸው ተሻሽሎ በቀረበው ክስ ላይ ሁሉም ተከሳሾች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት ለሕዳር 5 እንዲቀርቡ ቀጠሮ ሰጥቷል። የተከሳሽ ጠበቆች ተሻሽሎ በቀረበው ክስ ላይ መቃወሚያ እንደሌላቸው ገልፀዋል።…