በትረምፕ መመረጥ  የትውልደ ኢትዮጵያውያን አስተያየት

ዶናልድ ትረምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ሁነው በድጋሜ መመረጣቸውን ተከትሎ ያነጋገርናቸው በሜሪላንድ ዲሲና ቨርጂኒያ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካውያን የተደበላለቀ አስተያየት አላቸው፡፡

የሪፕብሊካን ደጋፊ የሆኑት ፕሬዚደንት ትረምፕ ኋይት ሀውስ ቤተ መንግሥት  የሚቆዩባቸው መጭዎቹ አራት ዓመታት ለአሜሪካ የተሻለ ሁኔታን የሚፈጥር ነው ሲሉ የዲሞክራት ፓርቲ መራጮች ደግሞ ስጋት ገብቷቸዋል…