“አውሮፓ መግባት፤ ወይም ሞት” – ካናሪ ደሴት ለመግባት የቆረጠው ሞሐመድ

በርካታ ስደተኞች አደገኛ የሚባለውን የውቅያኖስ ጉዞ አድርገው ወደ አውሮፓ ይገባል። ይህ አስፈሪ መንገድ በምዕራብ አፍሪካ እና በስፔን ካናሪ ደሴቶች መካከል ያለ ነው። ብዙዎች እንደወጡ በቀሩበት በዚህ ምሥጢራዊ በተባለው መንገድ እየተጠባበቁ ያሉትን ሰዎች ቢቢሲ አግኝቷል። ከሞት በስተቀር ወደ አውሮፓ የሚያደርጉትን ጉዞ የሚያስቆም ኃይል የለም ይላሉ።…