የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በአማራ ክልል ይካሄዳል ያሉት «የዘፈቀደ የጅምላ እሥር»

ኢሰመኮና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያሉት «የዘፈቀደና የጅምላ» ያሏቸው እስሮች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ክልል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች በክልሉ ጽንፈኛ ባሏቸው ኃይላት ላይ የተወሰደው «ሕግ የማስከበር ተግባር ነው» ሲሉ እርምጃው እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።…