የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት የገጠመው ፈተና

የመንግሥታቱ ድርጅት በአማራ ክልል በረድዔት ሠራተኞች ላይ እየደረሰ ነው ያለውን ጥቃት ተከትሎ መሠረታዊ የምግብ አቅርቦትን ጨምሮ የሚያቀርበውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቋረጥ ውጥን መያዙን ዘገባዎች አመለከቱ።…