የአነጋጋሪው የዶናልድ ትራምፕ የሕይወት ታሪክ – ከሪል ስቴት እስከ ፖለቲካ

ትራምፕ ወደ ፖለቲካው ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ ስማቸው ገናና መሆኑ እና ከዚህ ቀደም ለየት ባለ መልኩ የምርጫ ቅስቀሳ ማድረጋቸው ጉምቱ ፖለቲከኞችን እንዲረቱ ሳያደርጋቸው አልቀረም። የ78 ዓመቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ድጋሚ መንበረ-ፕሬዝደንቱን ለመቆጣጠር እየተወዳደሩ ይገኛሉ።…