የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ሰጪ የግል ተቋማት ፈቃድ ማግኘት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ “ቢሮዎች” የሥራ ፈቃድ መስጠቱን ይፋ አድርጓል። ፈቃዱን ያገኙት ተቋማት ተቀባይነት ያላቸው የውጭ ሀገር ጥሬ ገንዘቦችን በመግዛትና በመሸጥ እንዲሁም ከባንኮች ጋር በመቀናጀት ለወጪ እና ገቢ ንግድ የሚውል የውጭ ምንዛሪ የማመቻቸት ኃላፊነት ይወጣሉ ተብሏል።…