የኦሮሚያ የጸጥታ ሁኔታ እና ዘላቂ መፍትሄው

የኦሮሚያ ክልል ግጭት የሰላም እልባት ርቆት ለረጅም ጊዜ የቆየ እንደመሆኑ በእጅጉ መወሳሰቡ ነው የሚነሳው፡፡ መንግስት ለግጭቱ የሰላም እልባት እንዲፈልግ ተደጋጋሚ ጥያቄ በሚቀርብለት ባሁን ወቅት በርካታ ታጣቂዎች በመካከላቸው በተፈጠረው አለመግባባት ትጥቅ አውርደው ወደ ስልጠና እየገቡ ነው ይላል፡፡…